تعليقات - 1121
  • @
    @user-ev1wy5sy7sمنذ 4 سنوات ሴቶች በራስ መተማመን ካለን የትም እንደርሳለን ልፍስፍስ አትሁኑ ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን 183
  • @
    @tigrayey_demey_21منذ 4 سنوات ውድ የኢተዮጵያን ልጆች ከኮረና ቫይረስ ፈጣሪ ይጠብቃቹ አሜን 287
  • @
    @borydboryd6343منذ 4 سنوات የምሬን ነው የሚገርም ፊልም ነው አንደኞች ናችሁ ይሄ ፊልም ለገባው በጣም ገራሚ ቃላት አለው የምር 40
  • @
    @HatersataTubeمنذ 4 سنوات በተለያየ አለም ያላቹ ውድ ኢትዮጵያውያን እራሳችሁን ጠብቁ አስከፊ ዘመን ላይ ደርሰናል በምህረቱ ያስበን ለንስሃ ሞት ያብቃን ውይ ሲጨንቅ 595
  • @
    @yeshimare2702منذ 4 سنوات እንኳን በስላም መጣችሑ እግዚአብሔር ሀግራችንን ስላም ያድርግልን 14
  • @
    @hawihabeshawit2076منذ 4 سنوات ሰላምየ ፊልሞችሽን ሁሉ እወዳቸዋለሁ ቆንጆ ተዋንያን ነሽ ስወድሽ 86
  • @
    @user-vm9di6wd7gمنذ 4 سنوات ማነው እንደ እኔ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር እና የካቲት ወር ስደረስ ጀግንነት የምሰማው ክብር ለአባቶቻችን like በማድረግ አንድነታችንን እናሳይ 165
  • @
    @user-go7qs5on6zمنذ 4 سنوات የእውነት ደሬ ከቀልድ ውጪ ቁምነገር ሲያወራ አይቸው አላውቅም ነበር ምርጥ ፊልም ነው በተለይ መጨረሻውን እስካየው እስካየው ጉአጉቼ ነበር 7
  • @
    @yesasofa4174منذ 4 سنوات እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ህዝቦቹዋን ይጠብቅልን ግብፅ ሆይ አትደንፊ አባይ ይገደባል ::የትላንት ህብረታችን ዛሬም አለ ክንዳችን 10
  • @
    @user-dt4gz2ft7tمنذ 4 سنوات እስኪ እንደኔ ስደት ምሪር ያለው የኢትዮጵያ ሰላም ለማየት የሚጓጓ ማነው 106
  • @
    @user-zq9hr8us1sمنذ 4 سنوات እኔ ሁሌም ከሴቶች ጎን ነው የምቆመው ባሌ ታድያ አች የሴቶች ጉዳይ ነሽ እንዴ ይለኛል እሱ እራሱ በጣም ነው የሚገርመው እሴቶች እንርዳዳ. እንከባበር እርስ በራሳችን ስንከባበር ወንዶችም ለኛ ክብር ይኖራቸውዋ 136
  • @
    @akhberetgoitomkidane6611منذ 4 سنوات ሃይ ውድ ኢትዮጵያዊያን ሰላማቹህ ብዝት ይበል እኔ ኤርትራዊት ነኝ ግን አማርኛ ፊልም በጣም እወዳለሁ እናንተንም እንወዳቹሃለን ። 61
  • @
    @user-uk2yj3zz3kمنذ 4 سنوات በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው
    የሚያስተምርና የሚያዝናና ጭምር
    1
  • @
    @semhalhailezgi8080منذ 4 سنوات ዋውውው በእውነት በጣም ትልቅ ትምርት ተምሬበታለሁ ። በጣም እናመሰግናለን ሰሉየ የኔ ቆንጆ❤ 1
  • @
    @hayuyeaddis5758منذ 4 سنوات ዋው ምርጥ ፊልም ነው ኑ አብረን እንየው ጓደኞቸ ! አላህ ከኮረና በሽታ እሱ በቸርነቱ ይጠብቀን 93
  • @
    @user-xb1ol3qu8wمنذ 4 سنوات ተመስገን ሲነቅልላችሁ እንድህ ትለቁታላችሁ ማንም ከፍሎ አያይም ❤ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ከዘመኑ ቫይረስ ከስደት ኑሮ እመብርሃን ትጠብቀን። 1
  • @
    @Sasan-xc8ooمنذ 4 سنوات ወይንየ ደስስል ስጠብቆ የነበረ ፍልም ሰላም እና መስፍን ስወዳቹ በነገራችን ላይ ህላቹ እወዳቹ ዋለዉ 12
  • @
    @Hanagirl544منذ 3 سنوات Nice Selam shikor u did great job! And everyone too! Thanks! 1
  • @
    @elishadayteshome3763منذ 4 سنوات ሰላም ፍቅር ለእምዬ እትዮጲያ አምላክ ያውርድልን
    ፊልሙ የምር የተለቆ ነው
    51
  • @
    @haimanotmitiku3396منذ 4 سنوات በእውነት እጅግ በጣም የተዋጣለት ፊልም ማለት ይሄ ነው፡፡ ቀረጻው፤ የአክተሮቹ ትወና ብቃት፤ ድባቡ፤ የማጀቢያ ሙዚቃው መሳጭነት፤ ኸረ ስንቱ..ብቻ በአጠቃላይ ያልተንዛዛ አንጀት አርስ ፊልም ነው፡፡ ለዳይሬክተሩ/ሯ ቆሜ አጨብጭቢያለሁ፡፡ ሌሎችም ከዚህ ትምህርት ቢወስዱ ጥሩ ይመስለኛል፡፡ 1
  • @
    @mekidia.t5953منذ 4 سنوات እዴ መኪና ነበር ያልሽኝ
    እና ይሄ ዊልቸር ይመስላል
    ከመጀመሪያው ፈታ አደረገኝ
    የሰሊቲ (ሰላም)አድናቂ ነኝ ❣️
    15
  • @
    @endale9320منذ 4 سنوات ሲኒማቶግራፊው በጣም ያምራል። መልዕክቱ ፣ ተዋንያን መረጣ ፣ ወዘተ በጣም ቆንጆ ነው። ሁኔታወች እንጅ ፍቅርን ማይፈልግ የለም። ምናልባትም ምርጥ ከሚባሉ ፊልሞች አንዱ በመሆን የዓመቱ ተሸላሚ ፊልም ይሆን ይሆናል ።
    ማንበብ ብቻ ሳይሆን መረዳት ፍቅርን ሙሉ ያደርጋል ።
    እናመሰግናለን
    3
  • @
    @user-ec7ow6wj5xمنذ 4 سنوات salam wude ye agare lijoche ka corona vires alla yitabikachu ba yalachubat bota selam yibza fikir yibza adara ba agarachin du,a argu atrasu ethiopian lezalalem tenur ❤❤❤ 21
  • @
    @user-sb8st7yu9yمنذ 4 سنوات " ሠላም የኔ ምረጥ በረች
    ማሮች ሠላማችሁ ይብዛ ሴት መሆን በራሱ መታደለ ነው
    22
  • @
    @user-by5fm2pc8oمنذ 4 سنوات አምኖ ከመካድ
    ታይቶ ከመጥፋት
    ተኝቶ ከመቅረት ቸሩ መደሃኒአለም ይጠብቀን ከታሰበዉ እና ካልታሰበዉ ወጥታዉ መቅረት ወድቆ ከመሰበር የድግል ማርያም ልጅ ይጠብቀን በሉ እመኑ አትመኑ ከወድልጅ መተዋወቅ እንጂ አብሮ መዝለቅ አልሆንልኝ አለ እስቲ እድሌ ልሞክር ብየ ቃል የገባሁለት እንየ ከልቤ ነዉ የሱ የሚያዉቀዉ ሉኡል እግዛቢሄር ብቻ ነዉ ግን ቃል ገብቶዋል ስእለቴ ሊሰምር በፆሎት አስቡን ያገሬ ልጆች ጭምር ዝሮ ዝሮ ግን የሴት ልጅ ከምትወደዉ ሳይሆን ከሚወዳትን ብትኖር መልካም ሂወት ሊኖራት ማንም አያግዳትም ከዎዳጆችን ለሞኖር የሱ ፍቃድ ይሁን ጓዶኞቼ አስተማሪ ፍልም ነዉ ....وسعت
    56
  • @
    @rigbitgalltigray6113منذ 4 سنوات በጣም ምርጥ እና ኣስተማሪ ፊልም ነው ሰላምዬ ስወድሽ የኔውብ 1
  • @
    @tibebtsehay9306منذ 4 سنوات በጣም ታምራላቹ አብሶ ፃሀፊውን አመስግኑልኝ ፍፄ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ !!! ሁላቹሁም ከፍ በሉልኝ!! 2
  • @
    @user-bn9pc9ux6qمنذ 4 سنوات ውድ ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር ከኮርና በሽታ ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 97
  • @
    @genifikir4923منذ 4 سنوات ዋው ማነው እንደነ ልተኛ ብሎ ዘመን መለቀቁን ቸክ ስያደርግ ባለቀሚስ ፍልም መለቀቁን አይቶ ከተኛበት የተነሳ በላይክ ያሳየኝ 42
  • @
    @mahiyemikitanash6471منذ 4 سنوات መስፍኔ
    ሰሊናየ
    ደሬ ስወዳቹ በርቱልን በጣም ኣሪፍ ስራ ነዉ
  • @
    @enattaye9796منذ 4 سنوات ኧረ አንቼ ሶደሬ ሥቶር የምትይው ሤት አጨቅጭቂን ለራሣችነ ኑሮ የሚጨቀጭቀን ይበቃናል ተዪን ባለንበት ቦታ ሁሉም ነገር አለ እድሜ ለነጋዴ ሥለ ፊልሙ እናመሠግናለን 96
  • @
    @user-iu4oq2wl9hمنذ 4 سنوات የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም ሁለተኛ /ቅድስት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ምህረትአብ tube ቤተሰብ ይሁኑ ወቅታዊ የማንቂያ ደወል እና የፆም ዝማሬዎች አብረን እናዳምጥ 31
  • @
    @user-xj2ti8wl1vمنذ 4 سنوات ውድ ያገሬ ልጆች ከመጣብን በሽታ ሁላንችንንም ፈጣሪ ይጠብቅን አሚን!! 44
  • @
    @betesisay3958منذ 4 سنوات በመሸናነፍ መሃል የባከነው ጊዜ ነው የሚያሳዝነኝ ደስ አይለኝም የፍቅር ጊዜ ሲባክን የይቅርታ ልብ ይኑረን አሜን
  • @
    @hadramadei4736منذ 4 سنوات ዋው በጣም እራፋ ፊልም ነው ሰላሚዬ ሰላምሽ ይብዛ ውድድድ ነው ማረገሽ
  • @
    @user-qu7dd9eb3eمنذ 4 سنوات ዋው ደስ ይላል ሴት ልጅ እደዚህ በራሷ የምትተማመንና ኩሩ መሆን አለባት ሰላምዬ ጀግና ትችያለሽኮ 2
  • @
    @merimerimerimeri1307منذ 4 سنوات ዋውውውውው ተለቀቀ በጣም ደሰ በሎኛል ሰላምየ የኔ መልካም ስውድሽ ፈጣሪ ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን ፈጣሪ ሆይ ከኮረና ቫይረስ ይማረን 12
  • @
    @user-cn4xk3pp4jمنذ 4 سنوات ዋዉ ደስ ይላል ገባ ገባ በሉ እንሽፈዉ ያለናንተ ኣይደምቅም ስደት ያላቸው ኣምላክ ይጠብቀን ወደ ኣገራችን በሰላም ያግባን ❤ 7
  • @
    @letaykalay1893منذ 4 سنوات ዋውዉዉዉ ብጣዕሚ ደስ በሃሊ ሰላምየይ ያስተምራል እድመን ጠይናን ይስጣቹው 10
  • @
    @user-sf1oq7mt7kمنذ 4 سنوات ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን ምቀኝነት ሳይሆን ደግነትን በበቀልን ሳይሆን ይቅርታን ክደት ሳይሆን እምነትን ክፋትን ሳይሆን ደግነትህ በልብህ ብትሰንቁ ለነገ ይጠቅመናል ኢትዩጲያ ለዘላለም ትኑር። 15
  • @
    @kaletewahedo9337منذ 4 سنوات ጸሎቴን ያልከለከለኝ ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን
    መዝሙር 66 +20 ውዶቼ subscribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ:: እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን ፆሙን የበረከት ያርግልን ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን ::
    229
  • @
    @user-zy1rk7ft7hمنذ 4 سنوات ኡፍፍ ተለቀቀ ስጠብቀው ነበር በቃ ጥግረራ ከጨረስኩ ቡሀላ እሾፈዋለው፡፡ 13
  • @
    @adee212منذ 4 سنوات ሲጠብቃዉ አሪፍ ስራ ነው በጣም ያሳቀኝ ፓርቲ ብኖር የኛ /አበበ ብቅላ /100% 7
  • @
    @gelayesendu4350منذ 4 سنوات ፊልሙ ምንም አይልም ውድ የኢትዮጵያ ዊያ እና ኤርትራውያን እግዚአብሔር በያላቹበት ከመጣው መቅሰፍት ይጠብቃቹ አለምን ከጭንቅ ይውጣ 2
  • @
    @wubehagertube3355منذ 4 سنوات የሀገራችን ፊልም ምን ያክል አሳዛንኝ ሁኔታ ላይ እንዳለ ያየሁበት ፊልም ነው ያሁላ ጉራ ያሁላ ወሬ ስማርት የመሰለችውን ልክስክስ እና ወራዳ ሴት ነው ያሳያችሁን ከስንት ሰው ጋር ስንት ጊዜ እንዳደረች ማሰብ እራሱ በቂ ነው በዛላይ እንዳልክ የሚወደድ ሰው አደለም ማለት ነው በናንተ ቤት በጣም አሳፋሪ የመጨረሳ የወረደ ፊልም ነው 6
  • @
    @heregewoinenatuannafaki3686منذ 4 سنوات ካድሡ በሽታ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን
    ሰው በስቱ ይጨነቃል የፈጣሪ ያለህ
    18
  • @
    @user-ff1jq4te1jمنذ 4 سنوات የእውነት አይቸዋለሁ በጣም ምርጥ ፊልም ነው ያልታደለ ከእንፈሩ ሳይሳም ያረጃል አለች አያቴምን ለማለት ነው አግቡ ቶሎ ለማለት ያክል ነው 6
  • @
    @kiyakiya9278منذ 4 سنوات ሰላምዬ የኔ አንደኛ ናፍቀሽኝ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በተረፈ ይመቻል ፓርት ሁለት እንጠብቃለን 7
  • @
    @IStyle714منذ 4 سنوات ይሄ ፊልም የሆነ የሳር ቤት ውስጥ ተቀምጦ ሊፍት እንደመመኘት ነው ነጮቹ ሲጮሁ መጮህ ሲያብዱ አብሮ ማበድ አያዋጣንም ሴት ልጅ መከበር አለባት? አዎ❗️ሴት ልጅ ከወድ እኩል ናት? ልትበልጥም ትችላላች ነገር ግን ስንዴ ውስጥ እንክርዳድ አለ ይህ ያልገባቸው ወይም በዚ እማያምኑ ይኖራሉ እኛ የተገኘውን ከመኮረጃችን በፊት እስኪ መጀመሪያ ጠግበን እንብላ ሌላው ፊልሙ ላይ ለማሳቅ ብለው አላስፈላጊ ቃላት ተጠቅመዋል ለምሳሌ 1ኛ እርግጠኛ ነኝ ወንድ ልጅ የተገኘበት እራት እምታቀው የጌታችንን ብቻ ነው ማለት ለምን አስፈለገ? (መስፍን) 2ኛ አረ አቦ ንዳው በናትህ ሰአት የለንም ታቦት አረከው እንዴ ሲል ይሰማል (መስፍን) ይሄም አላስፈላጊ ቃል ነው❗️3ተኛ ሴት መሆናችሁን ለማረጋገጥ ዝቅ ብላቹ እንትናችሁን ማየት አለባቹ (ደረጄ) 4ተኛ ዋሺንት ሁኚኝ ቢላት እራሷ ናት ንፋኝ እምትለው (ደረጄ) 5ተኛ የዛኔ ሴክስ ማድረግና አለማድረጋችንን ያስታወስክ አይመስለኝም (ሰላም) ጨርሶ አላስፈላጊ❗️አርቲስት ተብዬዎች የተፃፈላችሁን ሁላ ከመስራታቹ በፊት 2ቴ አስቡ እኛ ሀገር ፊልም ይሰራሉ እንጂ ማን ይየው ማን ግድ የላቸውም ህፃናትም አብረው ከ አዋቂዎች ጋር ያያሉ ሳንቲም ስትለቅሙ ለትውልዱም እያሰባቹ ቢሆን መልካም ነው በተረፈ እምንቃርመውን የነጮች አጀንዳ ስናስፈፅም ለባህላችን ለእምነታችን እናስብ ትላንት እኮ ቤተሰብ ለልጁ ባል/ሚስት ይመርጥ ነበር ዛሬ የሀ እንደኃላ ቀርነት ታይቶ ነው ከሰርጉ ይልቅ ፍቺው የበዛው ይሄን ለማስተካከል የነጮች እጀንዳ አያስፈልገንም ወደራሳችን አይተን እራሳችንን መሆን ነው እሚጠበቅብን በተረፈ ሴት ሆነች ወንድ ሰው እንደ ሰው እኩል ነው ስለዚ መጀመሪያ ሰው እንሁን❗️ ....وسعت 128
  • @
    @mignottsegayeabetuwannafak4559منذ 4 سنوات Woooww be gugutii sitabikawu yenabare filim guys adis filim talakake nu geba balu abaren inyi❤ 4
  • @
    @ethiopiafirst6623منذ 4 سنوات ከተማ ሴት ናት
    ሀገር ሴት ናት
    ዓለም ሴት ናት
    ሁልጊዜ ሴት ከሌለች ወንዶች የሉምእኔ ሴት ነኝ ::
    68
  • @
    @tewodorthird7398منذ 4 سنوات ደራሲው የብዙወቻችን ሀሳብና እውነት ነው ያቀረብከው ።ይህን ነው ሴቶች እንዲያቁ የምንፈልገው ፥ 16
  • @
    @user-hs7hw4km6zمنذ 4 سنوات የመጣብንን በላና በሽታ አላህ ያንሳልን ያረብ አላህ ይጠብቀን 30
  • @
    @delaytselam6909منذ 4 سنوات አግዚሄር ኮ ነው ያወጣኝ አንኳን ከፍየ ኣላየሁት ።ብዙ ኣያምርም። 4
  • @
    @alemakefyitbarekhabtemaria6474منذ 4 سنوات የታደለ መንፈሳዊ መዝሙር ሙንፈሳዊ ታሪክ ያያል መፀሐፍ ቅዱስ ያነባል እኔው ስራውን ጨርሼ ማታማታ ከዮቱብ ፌስቡክ እሮጣለው ኤዳ ምርጥ ፊልም ነው ሴት ልጅ ትከበር 1
  • @
    @queensheba5941منذ 4 سنوات ሁሉም የራሳቸውን የተፈጥሮ ተውኔት ነው የተጫወቱት፡ እውነት እላችኋለሁ ደሬን እንደዚህ ያስተወነ ዴይሬክተር አድናቆት ይገበዋል። መልዕክቱ ተመችቶኛል ግን ከማዝናናት በተጨማሪ ስለስራፈጠራም ትምህርት ብትጨምሩ አሪፍ ነው። 4
  • @
    @hasethaset1869منذ 4 سنوات በጣም አሰተማሪ ቆንጆ ፊልም ነው ደራሲው ያለተነኩ ነገሮች በተለይ የኛ ፊልም ላይ እሷ የሀብታም ልጅ እሱ ደሀ ከሚሆኑት አሰልቺ ፊልም _ወጣ ያለ ነው _መስፍን ውነትም ጅል መሰለሀል _ደሬ በጣም ተጫውቶታል_ደርባባነቱ_ቃላት አወጣጡ ይመስጣል እና የልዑል ካራካተር የተጫወተው ልጅ ግን ተሰፋ የሚጣልበት ምርጥ ወጣት ተዋናይ ነው ከአለባበሱ ከአነጋገሩ ጀምሮ ሰላም እባክሽ በታኮ ጫማ መሄድ ልመጂ አካሂድሽ ይደብራል _ተወናውን ሰርተሽዋል _2 ስህተቶች ዳይክተሩ አንደኛ በሽተኛ ሰው ጭፍራ ቤት አይዝናናም ሌላው የነ የነሰላም እናት ሆና የሰራችው _ሴትዮዋን ሌላው ቢቀር አለባበሷ አነጋገሯን ምናለ ብታስተካክል ምኗም አይጥምም በተርፈ( ፍፁም በርታ አቅም አለህ ወደ ፊት ከእናተ ብዙ ይጠበቃል ላሁኑ እናመሰግናለን bro ....وسعت 1
  • @
    @zinetyimam8373منذ 4 سنوات ማስታወቃውን ሳይ በጣም ለማየት ጓጓቸ ነበር ግን ብዙም አይደል ሰላምየ በርችልን 2