المدة الزمنية 1:39

ሁላችንም ወደ ተግባር እንግባ - መልክት ከድምፃዊ ብርሀኑ ተዘራ | Bireman

3 757 مشاهدة
0
62
تم نشره في 2021/10/05

We really appreciate that if you could share and donate on GoFundMe, for a campaign called "ክብር በተግባር - ለወርቃማው ብዕረኛ ይልማ ገብረአብ". Thank your for your support. GoFundMe Link - https://gofund.me/b195da95 ከመቶ በላይ ለሚሆኑ ወጣት እና አንጋፋ ድምጻውያን ከ1800 በላይ ግጥሞችን በማበርከት፣ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ ደማቅ አሻራውን ያሳረፈው ተወዳጁ፣ የግጥም ደራሲ ይልማ ገብረአብን የመኖሪያ ቤት ድጋፍ ለማድረግ የተዘጋጀ ገቢ ማሰባሰቢያ። By forwarding this message to your contacts, help this campaign to reach its target. #BiremanFilmProduction #Yilma

الفئة

عرض المزيد

تعليقات - 3